Blogs

TikTok Monetization Masterclass

Leave a Comment / Uncategorized / By Albetre Academy

🌟 በቲክቶክ (TikTok) ቪዲዮዎችን እየሰሩ በዶላር መክፈል የሚችሉበትን መንገድ ከኢትዮጵያ ሆነው መማር ይፈልጋሉ? 🌟 #TikTokMasterclass #Monetization #AlbetreAcademy

🔹 ይህን የማስተርክላስ ስልጠና በመውሰድ ምን ማግኘት ይችላሉ?

  • TikTok Creator Rewards Program: ከኢትዮጵያ ሆነው የቲክቶክ አካውንትዎን ሞኒታይዝ በማድረግ በቪዲዮ እይታዎች ብቻ ቀጥታ በTransient ገቢ (ዶላር) ማግኘት የሚችሉበት ሙሉ ስልት።

  • High-Retention Video Editing: ምንም ልዩ ችሎታ ሳይኖርዎት በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ሰዎችን የሚስቡ እና ቫይራል የሚሆኑ (እንደ Iman Gadzhi እና Alex Hormozi ስታይል) ቪዲዮዎችን በቀላሉ መቁረጥና ማዘጋጀት።

  • TikTok Shop & Affiliate Marketing: የራስዎ ምርት ሳይኖርዎት የሌሎችን ድርጅቶች እቃዎች በገጽዎ ላይ በማስተዋወቅ ብቻ ከፍተኛ የኮሚሽን ገቢ የሚያገኙበት ሲስተም።

  • Digital Products & Traffic Machine: የእርስዎን እውቀት፣ ኮርሶች ወይም አገልግሎቶች በቲክቶክ ኦርጋኒክ ትራፊክ (Organic Traffic) በመጠቀም ወደ ገበያ የሚያወጡበትና ደንበኛ የሚያፈሩበት ስትራቴጂ።

  • Hook, Value & Algorithm Secrets: የቲክቶክን አልጎሪዝም በመረዳት ቪዲዮዎ እንዳይታገድ (Shadowban ሳይሆን) በመጀመሪያዎቹ 3 ሰከንዶች ሰውን የሚይዝ ምርጥ ስክሪፕት አጻጻፍ።

🔹 ለምን እኛን መምረጥ እንዳለብዎ?

  • ከተግባራዊ ልምምድ (Practice) ጋር የተያያዘ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ እውቀት (No Extra Skill) የማይጠይቅ እና ደረጃ በደረጃ (Step-by-Step) የተዘጋጀ በመሆኑ።

  • ሙሉ ኃላፊነት ወስደን ስልጠናውን በጥራት እንሰጣለን፤ ከቀድሞ ተማሪዎች ጋር የሚገናኙበት የድጋፍ ግሩፕም ያገኛሉ።

🔹 ለመመዝገብ ምን ያስፈልግዎታል?

  • ስልክ ቁጥር እና ለመማር ዝግጁ መሆን ብቻ!

📞 አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ (Secure Your Spot Now)!

  • 0923336489 ከጠዋት 2:00 እስከ ማታ 12:00 ድረስ ይደውሉልን።

  • 📍 አድራሻችን፦ አዲስ አበባ፣ 22 ፀጋ ሞል 7ኛ ፎቅ

  • በቴሌግራም ያግኙን፦ @albetrexbot

ስለ መረጡን እናመሰግናለን! በቲክቶክ የገቢ ምንጭዎን ያለ ምንም ችግር እንዲፈጥሩ መንገድ እናሳይዎታለን። 🌍🚀

Shopping Cart